ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ፡፡
TRACK

Avatar

ጳጉሜ 3 2017

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ፡፡

ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው ብሏል፡፡

የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሞባይል ኢንተርኔት ዋጋን ተመልክቶ አዲስ ተመን እንደሚያወጣ እንጠብቃለን ያሉት የኩባንያው የውጭ ግንኙነት ዋና ሀላፊ አንዱአለም አድማሴ (ዶ/ር) ያ ካልሆነ ግን የቴሌኮም ዘርፍ ባለበት ይቆማል የሚል ስጋታቸውን አስረድተዋል፡፡

Comments

Avatar