የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ህግ ባለመበጀቱ  መብታቸዉን ለማስከበር አስቸጋሪ እንዳደረገዉም አንድ ጥናት አመላከተ።
TRACK

የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ህግ ባለመበጀቱ መብታቸዉን ለማስከበር አስቸጋሪ እንዳደረገዉም አንድ ጥናት አመላከተ።

00:00

የካቲት 19/2018

የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ህግ ባለመበጀቱ የሚደርስባቸዉን ጥቃት ለመከላከልና መብታቸዉን ለማስከበር አስቸጋሪ እንዳደረገዉም አንድ ጥናት አመላከተ።

ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በታችየሆኑ ህፃናት በቤት ሰራተኝነትተሰማርተው እንደሚገኙ በጥናቱ ተጠቁሟል።

አባዛኛዉን “ከገጠሪቱየሀገራችን ክፍሎችየተሻለ ህይወትን ፍለጋ ወደከተማ በመሰደድ በሰውቤት ተቀጥረው የቤቱን ስራ የሚከዉኑ፣ ልጆችን የሚሳድጉ፣ማዕድ የሚያዘጋጁ የቤት ሴት ሰራተኞች የተለያየጥቃት እንደሚደርስባቸዉም በጥናቱ ተጠቁሟል።

Comments

00:00