የከተማ ሰው ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?
TRACK

የከተማ ሰው ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?

Avatar

ነሀሴ 20 2017

አዲስ አበባ የከተማ መስፈርቶችን ለማሟላት ብላ የምታፈርስ የምትገነባው ብዙ ነው፡፡

የተሽከርካሪ፣ የእግረኛ መንገዱ፣ መናፈሻው፣ የስፖርት ቦታው፣ ህንፃው ሌላ ሌላውም በመገንባት ላይ ነው፡፡

የከተማዋ ነዋሪስ ከተሜ የሚባል ነው ወይ? የከተማ ሰውስ ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?

Comments

Avatar