ነሀሴ 6 2017
ኢትዮጵያ በዓመት የምትሰበስበው ታክስ ከጥቅል ሀገራዊ ምርቷ ጋር ሲነፃፀር ከ6 እና 7 በመቶ በታች መሆኑን፤ ይህም ዝቅተኛ የሚባል መሆኑ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡
የሚሰበሰበውን ታክስ ለማሳደግ በሚልም የታክስ ዓይነቶች በላይ በላዩ ሆነዋል፡፡ ይህ ምሬት ሲፈጥር ያታያል፡፡
በህዝቡ ኑሮ ላይ ጫና ሳይደረግ ነጋዴውንም ተቀጣሪውንም ሳያማርር ታክስ ማሳደግ የሚቻለው ታድያ እንዴት ነው?
Comments
awesome. have a nice day. God bless us. Amen/Allah. greetings from cape town