የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል
TRACK

የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል

Avatar

ነሀሴ 21 2017

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ የሚገኙ ኩባንያዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል፡፡

አሁን አሁን ገንዘብንም ይሁን አጠቃቀሙን ምቹ አድርገው እዚሁ ሀገር ውስጥ የሚመረቱ ሶፍትዌሮች በርከት ብለዋል፡፡

በኢትዮጵያ የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በማበልፀግ ከተለያዩ ተቋማት ጋር እየሰሩ ከሚገኙት ተቋማት መካከል አንዱ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽ አ.ማ ነው፡፡

እነዚህ ከውጪ የሚገቡትም ይሁኑ እዚሁ ሀገር ውስጥ የሚሰሩት ክፍተታቸው እና ጠቀሜታቸው ምንድነው?

Comments

Avatar