00:00
ነሀሴ 28 2017
የኢትዮጵያ የፋይናስ ሥርዓት አለም አቀፍ ክፍያዎችን በውጭ ምንዛሪ ለመክፈል የሚያስችል አይደለም፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰጥ አጭር ስልጠና ለመውሰድ ወይም ለስኮላርሺፕ ውድድር 100 ዶላር የማይሞላ ክፍያ ቢጠየቁ በኢትዮጵያ ህግ ይህን ማድረግ አይችሉም፡፡
እንዲህ ያለው ችግር ደግሞ ሰዎችን ወደ ጥቁር ገበያው እንደሚገፋቸው በመጥቀስ ማስተካከያ እንዲደረግ የሚጠይቁ አሉ፡፡
Comments
00:00