ጳጉሜ 1 2017
በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል፡፡
በዚህም አሽከርካሪዎች ሲያማርሩ፣ ተሳፋሪዎች ተንገላታን ሲሉ ይሰማል፡፡
ከተማዋ መንገደኛውን በሚያማርር ሁኔታ ለምን መኪና ማቆምን ከለከለች? ሌላስ ምን መፍትሄ አለ?

Comments