ኢትዮጵያ እና ሰው ሰራሽ አስተውህሎት(AI)
TRACK

ኢትዮጵያ እና ሰው ሰራሽ አስተውህሎት(AI)

Avatar

ሰኔ 24 2017

ከሰሞኑ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ( #Artificial_Intelligence ) የተሰሩ አጫጭር ተንቀሳቃሽ ምስሎች ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቆታል፡፡

ጥናታዊ ፅሁፍ፣ የማስታወቂያ ስራው ሌላ ሌላውም ‘’አርቴፊሻል ኢንተለጀስ’’ን የማይሰራው የለም በሚባል ደረጃ ይነገርለታል፡፡

ይህም ‘’የሰው ልጅ ስራ በመንጠቅ አደጋ ደቅኗል’’ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ‘’አይ ጥሩ እገዛ እያደረገ ነው’’ በሚልም ይሞካሻል፡፡

ለመሆኑ ኢትዮጵያ ለዚህ ዘመን አመጣሽ ፈጠራ ምን ያህል ተዘጋጅታለች?

የኢትዮጵያ አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ ተስፋዬ ዘውዴ ቴክኖሎጂው ያመጣውን ችግር በራሱ በቴክኖሎጂው መፍታት እንችላለን ይላሉ፡፡

Comments

Avatar