ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን  የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?
TRACK

ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?

00:00

መስከረም 5 2018

ነፃ የንግድ ሥርዓትን የሚከተሉ ብዙ ሀገሮች ገበያውን ለነጋዴውና ሸማቹ ቢተውትም ነጋዴው ምን ያክል ማትረፍ እንዳለበት ግን ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡

ይህ የትርፍ ህዳግ ገበያው እንዳይረበሽ ለመጠበቅ ይረዳል ይባላል፡፡

ኢትዮጵያስ ይህንን የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ ስንል ጠይቀናል፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

Comments

00:00