ኢትዮጵያ የንግድ ኢኮኖሚ ማቀልጠፊያ ሞተር የሆነውን የሎጂቲክስ ሥርዓቷን ካለበት ችግር ለማውጣት እየደከመች ነው?
TRACK

ኢትዮጵያ የንግድ ኢኮኖሚ ማቀልጠፊያ ሞተር የሆነውን የሎጂቲክስ ሥርዓቷን ካለበት ችግር ለማውጣት እየደከመች ነው?

00:00

ሐምሌ 2 2017

ኢትዮጵያ የንግድ ኢኮኖሚ ማቀልጠፊያ ሞተር የሆነውን የሎጂቲክስ ሥርዓቷን ካለበት ችግር ለማውጣት እየደከመች ነው፡፡

ይህንንም ለማድረግ በየጊዜው የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ማዕቀፎችን እና ሌሎች ሀሳቦች ይረቀቃሉ።

ሆኖም ግን ይህ ፖሊሲ መሬት ወርዶ እና ተፍታትቶ ኢትዮጵያ በአለም የንግድ መስመር ተወዳዳሪ እንድትሆን ምን ተሰራ? ተብሎ ይጠየቃል።

ኢትዮጵያ የፖሊሲ እና መመሪያ ችግር ባይኖርባትም በአፈፃፀም ማዕዘን በተለይ በሎጅስቲክስ ቅልጥፍና ዛሬም ግን በዓለም አቀፍ መመዘኛው ከግርጌ ያሉ ሀገራት ተርታ ነች፡፡

ለመሆኑ የሎጂስቲክስ ሥርዓትን የበለጠ ለማላወስ እየተደረገ ያለው ጥረት ምን ውጤት እያመጣ ይሆን?

Comments

00:00