የወቅቱ የትንቢያ መረጃዎች ትክክለኛነት 75 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
TRACK

የወቅቱ የትንቢያ መረጃዎች ትክክለኛነት 75 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ

00:00

ሐምሌ 28 2017

የወቅቱ የትንቢያ መረጃዎች ትክክለኛነት 75 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ።

ከትንቢያ መከታተያ መሳሪያዎች በሚገኘው መረጃ መሰረት የሚሰራው ትንቢያ አንዳንድ ጊዜ እስከ 90በመቶም 100 በመቶም ትክክል የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል ሲሉ የኢንስቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ነግረውናል።

የወቅቱ የትንቢያ ትክክለኝነት ግን 75 በመቶ መሆኑን በመጥቀስ፤ ለምን ይሆን ፀሃያማ እንደሚሆን ተተንብዮ ደመናማ፤ ቀላል ዝናብ ይሆናል በተባለበት ቀን ከባድ ዝናብ አይነት የትንቢያ መዘበራረቅ የሚፈጠረው?

Comments

00:00