ስራ ፈጣሪዎችን በአፍሪካ ደረጃ እውቅና የሚያገኙበት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል
TRACK

ስራ ፈጣሪዎችን በአፍሪካ ደረጃ እውቅና የሚያገኙበት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል

00:00

ነሀሴ 28 2017

በኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በሚፈጠረው ስራ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።

በዚህም የስራ አጡ ቁጥር ከ25 በመቶ በላይ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ።

ወጣቶች የራሳቸውን ስራ ይፍጠሩ የሚለው ደግሞ እንደ አንድ መፍትሄ ይታያል።

ይሁንና የካፒታል እጥረት እና ሌላውም ስራ ፈጣሪዎችን ይፈትናቸዋል።

Comments

00:00

Tame Gizaw

Metre necheu

There is no more content to load