መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን?
TRACK

መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን?

Avatar

ነሀሴ 20 2017

መንግስት ለሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ ማቀዱን አስቀድሞ መናገሩ በገበያው ላይ ሰው ሰራሽ የዋጋ ጭማሪ ሊኖር ይችላል? የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡

በእርግጥ ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቱም ይህን የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡

ለመሆኑ መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን? የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችን ጠይቀናል፡፡

Comments

Avatar