በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡
TRACK

በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡

Avatar

ጳጉሜ 1 2017

በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡

በእጅ የሚዳሰስ፣ በቦርሳ የሚቀመጥ ገንዘብም በቢትኮይን አሰራር ውስጥ አይገኝም፡፡

ሁሉም ነገር በብሎክቼይን በተባለ ሥርዓት በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች አማካይነት የቢትኮይን ልውውጥ ይካሄዳል፡፡

ይህን አሰራር ኢትዮጵያ አትፈቅድም፣ ፖለሲም የላትም፡፡

ቢትኮይን ለማምረት ወይም ለቢት ኮይን ማይኒንግ ግን ሀገር በሯን ከፍታለች፣ ዶላርም እያገኘች ነው፡፡

ኢትዮጵያ በዚህ የዲጂታል መገበያያ ሥርዓትን እንዴት እያየችው ነው?

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..

ተህቦ ንጉሴ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

Comments

Avatar