የስኳር ፋብሪካዎች ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?
TRACK

የስኳር ፋብሪካዎች ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?

Avatar

ነሀሴ 20 2017

የኢትዮጵያ የስኳር ፍጆታ ሸፍነው ለአለም ገበያ ያቀርባሉ ተብለው ከፍተኛ ሃብት ከፈሰሰባቸው ፋብሪካዎች መካከል ስራ አቆመው የተዘጉ አሉ፡፡

በምርት ላይ ያሉትም ቢሆን የሀገር ቤት ገበያውን ፍላጎት ማሟላት ስላልቻሉ ስኳር አሁንም ከውጪ ማስገባታችንን ቀጥለናል፡፡

ፋብሪካዎቹ ያለባቸውን ችግር በጥናት በመለየት መፍትሔ የማበጀት ስራ ተጀምሮ ነበር፡፡

የተወሰኑትን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የተጀመረው ስራ የት ደረሰ?

Comments

Avatar