ተሻሽሎ የቀረበው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ አንድ ሰው በባንክ ከሚያስቀምጠው ገንዘብ ወለድ ላይ 10 በመቶ እንዲከፍል ያስገድዳል
TRACK

ተሻሽሎ የቀረበው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ አንድ ሰው በባንክ ከሚያስቀምጠው ገንዘብ ወለድ ላይ 10 በመቶ እንዲከፍል ያስገድዳል

Avatar

ሐምሌ 2 2017

በኢትዮዽያ ተሻሽሎ የቀረበው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ አንድ ሰው በባንክ ከሚያስቀምጠው ገንዘብ ወለድ ላይ 10 በመቶ እንዲከፍል ያስገድዳል፡፡

ይህ አዋጅ በተለይ ኢንቨስትመንት ለማበረታታት ያስችላሉ፤ የወጣቶች ቁጠባንና የሥራ ፈጠራን ያተጋሉ የሚሉ እና ሌሎች ሀሳቦችን በጥቅሉ የያዘ ነው።

ሆኖም ግን በዚሁ አዋጅ ባለፈው አርብ ከሰዓት የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምጽ የተመራው የፌዴራል ገቢ ግብር መሻሻያ ረቂቅ አዋጅ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከወለድ ገቢ ላይ 10 በመቶ እንዲከፍል ደንጋጌ አስቀምጧል፡፡

Comments

Avatar