00:00
ነሀሴ 22 2017
በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ 1600 የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ አዲሱን የትምህርት ስርዓት የያዘውን መፀሀፍ ግዥ የፈፀሙት 250ዎቹ ናቸው ተባለ፡፡
በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ትግበራ የገባውን አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘውን መፀሀፍ አሳትሞ ለመንስትም ሆነ ለግል ትምህርት ቤቶች የሚያቀርበው የቸዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ነው፡፡
1350ዎቹ የግል ትምህርት ቤቶች መፀሀፍቱን ያልወሰዱት ተማሪዎቻቸውን ሙሉ ለሙሉ መዝግበው ስላላጠናቀቁ መሆኑን ቢሮው ተነግሯል፡፡
Comments
00:00