ኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮች በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል
TRACK

ኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮች በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል

00:00

ነሀሴ 7 2017

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በአብዛኛው በጥሬ እቃዎች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡

የበርካታ በከበሩ ድንጋዮች መገኛ ብትሆንም በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል፡፡

የዘርፉ ዓመታዊ ገበያ ከ2 ሚሊዮን ዶላር እምብዛም ከፍ ያለ አይደለም ተብሏል፡፡

የዘርፉ ባለሞያዎች እንደሚሉት እሴት ጨምሮ መላክ ቢቻል ከ #ኦፓል ምርት ብቻ እስከ 500 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ይቻል ነበር፡፡

Comments

00:00