ሐምሌ 16 2017
ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋን የሚያስረዱላት፣ ታሪኳን የሚናገሩለት ጥንታዊ ቅርሶቿ መላና ብልሃት እየተበጀላቸው እንዲሁም በወረራ ተወስደው በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይገኛሉ፡፡
ቅርሶቹን ለማስመለስ ጥረት ሲደረግ ቢታይም አሁንም ግን ማስመለስ ከተቻለው በላይ የኢትዮጵያ ቅርሶች በየሀገሩ ሙዚየሞች እንደሚገኙ ይነገራል፡፡
ቅርሶቹን ከሀገር ሲወጡ ባለቤታቸው ስለሚቀየር ለማስመለስ አስቸጋሪ አንደሆነ ተነግሯል፡፡
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments