ነሀሴ 14 2017
በአዲስ አበባ የትምህርት ቤት ክፍያ ከዓመት ዓመት እየናረ የብዙ ወላጆች ጭንቀት ከሆነ ቆይቷል፡፡
ለአንድ ተማሪ በዓመት ከ500,000 ብር በላይ የሚከፍሉ፤ ሁለት ሶስት ካሏቸው ሚሊዮኖችን ወጪ የሚጠይቃቸውም አሉ፡፡
ት/ቤቶች ወጪ ከመጠየቃቸው ባሻገር እንደማንኛውም ንግድ በንግድ ስራ እሳቤ እንዲሰሩ መደረጋቸውን ችግር እንዳለው ስጋታቸውን የሚናገሩ አሉ፡፡
ንግድ ፈቃድ ሲያወጡ ማህበራዊ ሀላፊነትን እንደሚወጣ አንድ ተቋም መቆጠር አለባቸውም ይላሉ ለምን?
Comments