በኢትዮጵያ መንግስት እና በሌሎች ተቋማት የሚወጡ ምጣኔ ሀብትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች በዚህ ደረጃ እንዴት ሊራራቁ ቻሉ?
TRACK

በኢትዮጵያ መንግስት እና በሌሎች ተቋማት የሚወጡ ምጣኔ ሀብትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች በዚህ ደረጃ እንዴት ሊራራቁ ቻሉ?

Avatar

ሐምሌ 30 2017

መንግስት ዓመታዊ በጀቴ በ200 እጥፍ አድርጓል፣ የግሽበት ምጣኔውንም ወደ 15 በመቶ እንዲቀንስ አድርጌአለሁ ብሏል፡፡

በምጣኔ ሀብታዊ ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ የሀገር ቤትና የውጪ ተቋማት ደግሞ የሚጠቅሱት ቁጥር ከዚህ ይለያል፡፡

እንደ ምሳሌም የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሁኔታ ለመተንበይ ያስቸግረኛል የሚል ሪፖርት በቅርቡ አውጥቷል፡፡

የዋጋ ግሽበቱ 20 በመቶ ነው ያሉም አሉ፡፡ እንዲህ ያለው ልዩነት ከየት የመጣ ነው?

በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ያሉ ለውጦችን በተመለከተ በመንግስት እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚሰጡ መረጃዎች ሲለያዩ፤ አንዳንዴም ሲጣረሱ ይታያል።

Comments

Avatar