የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ ማለቱ ተሠማ
TRACK

የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ ማለቱ ተሠማ

Avatar

ነሀሴ 14 2017

የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ ማለቱ ተሠማ።

በሌላ በኩል በሪል ስቴት አልሚዎች እና በቤት ገዥዎች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በድርድር መፍትሄ እንዲያገኙ የሚሰራ የግልግል ዳኝነት ቡድን እየተቋቋመ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡

በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ልማት ከተጀመረ ሠላሣ ዓመት ሆኖታል።

በእነዚህ ጊዜያት በርካታ ዜጎች የቤት ባለቤት መሆናቸው ፤ የብዙዎች የአኗኗር ዘይቤም መቀየሩ ይጠቀሳል።

የዚያኑ ያህል ዘርፉ ላይ የሚነሱ ችግሮችም አሉ።

Comments

Avatar