የፈጣን ችሎት አሰጣጥ
TRACK

የፈጣን ችሎት አሰጣጥ

Avatar

ሐምሌ 21 2017

ብዙውን ጊዜ በህዝብና በሃይማኖታዊ በዓላት ወቅት ኪስ ሲያወልቁ ንብረት ሲሰርቁ የተገኙ ሰዎች በሚቋቋሙ ጊዜያዊ ችሎቶች ወዲያው የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲተላለፍባቸው ይታያል፡፡

ይህ የፈጣን ችሎት አሰጣጥ ግን በአንድ በኩል የሚሰጠው ፍርድ ወዲያው በአተስማሪነት እንዲቆጠር ያግዛል ይባላል፡፡

በሌላ በኩል የሚፈረድበት ሰው የመከራከሪያ ጊዜ ሳያገኝ ነው ፍርድ የሚሰጥበት በሚል ሃሳብ ይቀርበታል፡

ህግ ተነግሮ አንቀፅ ተጠቅሶ የሚተላለፍ ዉሳኔ ተከሳሽ ሆኖ ለቀረበዉ የነጠቀዉን ለማስመለስ፣ የተጎጂዉን እንባ ለማበስ ብቻ የተደነገገ ተደርጎ አይቆጠርም፡፡

Comments

Avatar