በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ ገባውን አደንዛዥ እፅ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ቁማር ቤት  የመሳሰሉት መክፈት ወይም ማስጠቀም ክልክል ነው።
TRACK

በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ ገባውን አደንዛዥ እፅ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ቁማር ቤት የመሳሰሉት መክፈት ወይም ማስጠቀም ክልክል ነው።

00:00

ነሀሴ 13 2017

እንደ ቁማር ቤት፣ አደንዛዥ እፅ ማስጠቀሚያ ቤቶች እና ሌሎች አዋኪ ድርጊት ይከወንባቸዋል የሚባሉ የንግድ ተቋማት ከትምህርት ቤቶች ቢርቁ ይመከራል።

ነገር ግን በአንድ በኩል ትምህርት ቤት ከመንገድ ሻገር ብሎ ደግሞ አዋኪ ድርጊት ናቸው ተብለው የተለዩ የንግድ ተቋማት ንግዳቸውን ሲያቀላጥፉ ማየት የተለመደ ነው።

ይህ ሁኔታም የተማሪዎች ሞራል እና ጤና ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት እያደረሰባቸው መሆኑን በዳሰሳ ጥናት ተመልክቻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ነግሮናል።

በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ ገባውን አደንዛዥ እፅ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ቁማር ቤት የመሳሰሉት መክፈት ወይም ማስጠቀም ክልክል ነው።

Comments

00:00