የኢትዮጵያ ባንኮች በመዋሃድ የተሻለ ካፒታልና ጉልበት እንዲኖራቸው እየተመከሩ ነው፡፡
TRACK

Avatar

ነሀሴ 2 2017

የውጪ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ እንዲጀምሩ በሩ ከተከፈተ 3 ዓመት አልፈው ግን እስካሁን ፍላጎት ካሳዩ ባንኮች በቀር ወደ ኢትዮዽያ ገብቶ ስራ የጀመረ የለም።

ይህ ስራ በባንኮች መካከል ፉክክሩን እንደሚያጠናክረው ይታመናል።

Comments

Avatar