የከተማ ግብርና በሚል መጠሪያ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላም የመሳሰሉት ስራዎች በከተማ ውስጥ ይከወናሉ፡፡
TRACK

የከተማ ግብርና በሚል መጠሪያ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላም የመሳሰሉት ስራዎች በከተማ ውስጥ ይከወናሉ፡፡

Avatar

ነሀሴ 7 2017

የከተማ ግብርና በሚል መጠሪያ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላም የመሳሰሉት ስራዎች በከተማ ውስጥ ይከወናሉ፡፡

ይሄ ታዲያ ከህዝብ ጤና አኳያ ስጋት እንዳለው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡

ጉዳዩ የሚመለከተው መስሪያ ቤት በበኩሉ የእንሰሳት በከተማ መኖር የደቀነው የከፋ የጤና ስጋት የለም ብሏል፡፡

የከተማ ግብርና ከተሰራ መሰራት ያለበት በአትክልት እና መሰል ምርቶች እንጂ በእንስሳት መሆኑ አደጋ አለው ይላሉ የዘርፉ ባለሞያዎች።

የከተማ ግብርና የምርት እድገትን የሚያመጣ ጥሩ ስራ ስለመሆኑ የሚያነሱት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምግብና ስነ ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር አሻግሬ ዘውዱ(ዶ/ር) የምርቱን ያህል ከእንስሳቱ ስለሚተላለፉብን በሽታዎች ግን እምብዛም እየተጨነቀን አይደለም ይላሉ።

Comments

Avatar