ከዚህ ቀደም በድርቅ ሲፈተኑ የቆዩ ሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የዝናብ እጥረት አጋጥሟቸዋል ተባለ
TRACK

ከዚህ ቀደም በድርቅ ሲፈተኑ የቆዩ ሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የዝናብ እጥረት አጋጥሟቸዋል ተባለ

00:00

ሐምሌ 24 2017

ከዚህ ቀደም በድርቅ ሲፈተኑ የቆዩ ሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የዝናብ እጥረት አጋጥሟቸዋል፤ በዚሁ ምክንያት ገበሬው እየዘራ አይደለም ተባለ፡፡

የተዘራው እህልም መድረቁ ተነግሯል፡፡ ዞኑ በአካባቢው ድርቅ እንዳይከሰት ስጋት ተፈጥሯል ብሏል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት በበኩሉ የሰበሰብኩት መረጃ በሰሜን ወሎ ከባድ ዝናብ እንደጣለ ነው የሚያሳየኝ ይላል፡፡

ዞኑ ግን በቦታው ያለው ተቃራኒው ነው ብሏል፡፡

Comments

00:00