የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት መመረቱን ተነገረ
TRACK

የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት መመረቱን ተነገረ

Avatar

ነሀሴ 2 2017

የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት መመረቱን ተነገረ፡፡

ዝናብ ላጠራቸው እና በድርቅ ለተገዱ አካባቢዎች ቴክኖሎጂውን ለመጠቀም የሚያስችል አቅም ላይ ግን አልደረስንም ተብሏል፡፡

ከዚህ ቀደም የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂውን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ይወሰድ እንደነበር ይታወሳል።

ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ነው።

Comments

Avatar