የተጣለበት ግዙፍ ፕሮጀክት ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?
TRACK

የተጣለበት ግዙፍ ፕሮጀክት ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?

00:00

ነሀሴ 27 2017

ምጣኔ ሐብት

ኢትዮጵያ በአንድም ይሁን በሌላ ከሀገር አልፋ በቀጠናው የአፍሪካ ጎዳናዎች የኢነርጂ የኃይል ደህንነቷን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሳክታዋለች።

ይህ የኃይል ማረጋገጫው የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው።

ከዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ጀርባ የኃይል ደህንነት ብቻ አይደለም ያለው።

ፕሮጀክቱ በቀጠናው ጉልበት ይፈጥራል።

የኢትዮጵያን የኃይል ፍላጎትና ደህንነት መቶ በመቶ ያሳካል።

የኃይል አቅርቦቱ ለኢኮኖሚው ጉልበት ይሰጠዋል።

በአፍሪካ እና በቀጠናው ተፅእኖ ለመፍጠር ያግዛል።

በሐገር፤ በውስጥም በውጭም ጉዳዮች ላይ የኃይል ማዕከል ይሆናል።

ይህ ሁሉ ተስፋ የተጣለበት ግዙፍ ፕሮጀክት ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?

Comments

00:00