በ2014 የተፈረመውን የማላቦ ስምምነት መሰረት በማድረግ የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ዋስትናቸውን ለማረጋገጥ ምን ሰሩ? ተጠያቂነቱስ ምን ይመስል ነበር?
TRACK

Avatar

ነሀሴ 1 2017

የአየር ጠባይ ለውጥ፣ በግዳጅ መፈናቀል፣ በእርስ በርስ ግጭት እና በሌሎች የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሸ ችግሮች ምክንያት በኢጋድ ክልል ከ62.9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር ውስጥ መውደቃቸው ተነገረ፡፡

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አምስተኛው የምግብ ዋስትና ሥርዓት መቋቋም ፕሮግራም ላይ ሲመክር እንደተደመጠው በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ የክልሉ ሕዝብ በምግብ ዋስትና ችግር ስር መውደቁን ነው፡፡

Comments

Avatar