ሐምሌ 21 2017
ጥራት የለውም፣ ባዕድ ነገር ተቀላቅሎበታል፣ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው የሚሉና ሌሎችም ቅሬታዎች በገበያ በሚሸጡ ምርቶች ላይ ሲቀርብ ይሰማል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ደርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች።
የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት ተግባራዊ ማድረጊያው ጊዜ ደርሷል ሲባል ይሰማል፡፡
እነዚህ የሚሆኑ ከሆነ ደግም የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ምርታቸውን ወደ ውጪ በስፋት እንዲልኩ የሌሎችም በሀገር ቤት በስፋት እንዲገቡ ያስችላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ሁል ጊዜ ቅሬታ የሚቀርብበት የጥራት መጓደል ችግር ታድያ እንዴት ሊሆን ነው?
Comments
awesome. have a week. greetings from south africa