ከታላቁ የህዳሴ ግድብ በየቀኑ 14 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ እየተመረተ ነው ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ይህም ሆኖ ሀገሪቱ ማምረት ከምትችለው የዓሣ መጠን እየተመረተ ያለው ግማሽ ያህሉ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ወሬውን የነገሩን በግብርና ሚኒስቴር የዓሣ ሀብት ልማት ዴስክ ሀላፊ ፋሲካ ዳዊት( ዶ/ር) ናቸው፡፡
ንጋቱ ሙሉ ያዘጋጀውን በማርታ በቀለ

Comments