በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ
TRACK

በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ

Avatar

ነሀሴ 1 2017

በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

የሥነ ምግብ ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ በኢትዮጵያ ከጤናማ ምግብ በተጨማሪ ሰዎች በቀን ውስጥ ማግኘት የሚገባቸውን የካሎሪ መጠን እያገኙ እንዳልሆነ ተናግረዋል።

አንድ ህጻን በቀን ውስጥ እስከ 1,600 ኪሎ ግራም ካሎሪ የሚያስፈልገው ሲሆን አዋቂዎች ደግሞ እስከ 2,500 ኪሎ ግራም ካሎሪ እንደሚያስፈልጋቸው ሰምተናል፡፡

Comments

Avatar
litha melamane

awesome. keep it up. have a nice day. God bless the world. Amen/Allah. greetings from south africa

There is no more content to load