00:00
ሰኔ 28 2017
ሴቶች ያሉባቸው ችግሮች ነቅሶ በማውጣት በሀገራዊ ምክክሩ እልባት እንዲያገኙ እየተጠየቀ ነው፡፡
ይሄን ስራዬ ብሎ የሚሰራው ጥምረት የሴቶች ድምፅ እስካሁን በተለያዩ ክልሎችን ከተማ አስተዳደሮች ካሉ ሴቶች ጋር በመነጋገር አጀንዳዎችን ለምክክር ኮሚሽን አስገብቻለሁ ብሏል፡፡
በሌላ በኩል ከጦርነቶች ጋር በተያያዘ ትግራይና አማራ ክልሎች ሴቶች ከፍ ያለ ጉዳትና ጥቃት አስተናግደዋል እየተባለ ባለበት ወቅት የተጠቀሱት ክልል ሴቶች ድምፅ አለመካተቱ ጥያቄ የሚፈጥር ሆኗል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00