ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ  የጣሉት ታሪፍ
TRACK

ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ

00:00

ሐምሌ 14 2017

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ታሪፍ መጣላቸው ይታወሳል።

ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ የጣሉት የ10 በመቶ ታሪፍ ነው።

በኢትዮጵያ ላይ የተጣለው የ10 በመቶ ታሪፍ በሁሉም ሀገራት ላይ የተጣለው የመነሻ ታሪፍ ወይም baseline tariff እንደሆነ ተመልክቷል።

ኢትዮጵያ ቀደም ብላ አሜሪካ ከሰሃራ በስተደቡብ ላሉ የአፍሪካ ሀገራት ከሰጠችው የታሪፍ እና ኮታ ነጻ ዕድል ወይም አጎዋ መታገዷ ይታወሳል።

ከአጎዋ ዕገዳ በኋላ የተሰማው ይህ የታሪፍ ውሳኔ በአንድ በኩል ወደ አሜሪካ የሚገቡ የኢትዮጵያ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ ፍላጎቱን ሊቀንሰው ይችላል ሲባል ቆይቷል።

Comments

00:00