ኢዜማ፤ በአገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ ጥቅም ላይ ከሌሎች የፖለቲካ ሀይሎች ጋር የፖለቲካ ትብብር ለማድረግ ንግግር መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡
TRACK

ኢዜማ፤ በአገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ ጥቅም ላይ ከሌሎች የፖለቲካ ሀይሎች ጋር የፖለቲካ ትብብር ለማድረግ ንግግር መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡

00:00

ሰኔ 30 2017

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ፤ በአገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ ጥቅም ላይ ከሌሎች የፖለቲካ ሀይሎች ጋር የፖለቲካ ትብብር ለማድረግ ንግግር መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡

ፓርቲው በአዲስ አበባ ሲያካሄድ የቆውን ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በትናንትናው እለት አጠናቋል፡፡

Comments

00:00