00:00
ሐምሌ 23 2017
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች #ንፋስ_ስልክ ና #አቃቂ_ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
የሚነገረው የትንቢያ መረጃ ለ40 በመቶው ነዋሪው ብቻ ነው እየደረሰው ያለው ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ ሜቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ላለፉት ዓመታት ሲከወን በመነበረው የአየር ጠባይ የዳሰሳ ጥናት ሁለቱ ክፍለ ከተሞች ተደጋግሞ ጎርፍ የሚያጠቃቸው መሆኑን አሳይቷል፡፡
Comments
00:00