ጥቅምት 10፣ 2012 አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ከትምህርት ቤት ጥራት መለኪያ መስፈርቶች አኳያ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተነገረ

ጥቅምት 10፣ 2012 አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ከትምህርት ቤት ጥራት መለኪያ መስፈርቶች አኳያ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተነገረ

ጥቅምት 10፣ 2012

አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ከትምህርት ቤት ጥራት መለኪያ መስፈርቶች አኳያ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተነገረ...

~ ከግማሽ በላይ ትምህርት ቤቶቹ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት ምቹ አይደሉም
~ ባለፈው ዓመት በ26 መመዘኛ መስፈርቶች ብቁ መሆናቸው ከተመዘኑ 1234 የትምህርት ተቋማት 75% በላይ ማሟላት ከሚገባቸው ደረጃ ዝቅ ብለው መገኘታቸውን ሰምተናል...
~ 174 የመንግስት 761 የግል ትምህርት ቤቶች በመለኪያው መስፈርት ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ናቸው።

በየነ ወልዴ

Comments